General News

Ethiopian Premier League Roundup: Key Wins for Commercial Bank and Bahir Dar

The Ethiopian Premier League saw decisive action as Commercial Bank and Bahir Dar secured important victories, while Mekelakeya 70 Enderta and Ethiopia Medin played to a draw.

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል – HatrikSport English Article/ Transfer news/ U -17 ብሄራዊ ቡድን/ Uncategorized/ መቐለ 70 እንደርታ/ ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል tewdros takele1 ደቂቃ ንባብ ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል tewdros takele1 ደቂቃ ንባብ ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ admin1 ደቂቃ

ንባብ መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘርአይ ሙሉ በቴክኒክ አማካሪነት ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሷል admin1 ደቂቃ ንባብ English Article/ Transfer news/ U -17 ብሄራዊ ቡድን/ Uncategorized/ መቐለ 70 እንደርታ/ ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል tewdros takele1 ደቂቃ ንባብ ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል tewdros takele1 ደቂቃ ንባብ ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጧል የተባለው

ዳኛ ተባረረ admin1 ደቂቃ ንባብ መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘርአይ ሙሉ በቴክኒክ አማካሪነት ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሷል admin1 ደቂቃ ንባብ English Article/ Transfer news/ U -17 ብሄራዊ ቡድን/ Uncategorized/ መቐለ 70 እንደርታ/ ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታን ሊያደርጉ ነው tewdros takele1 ደቂቃ ንባብ ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው tewdros takele1 ደቂቃ ንባብ ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን “ትውልደ ኢትዮጵያዊን ወደዚህ መጥተው ሀገራቸውን ቢያገለግሉ ለእኛ እጅግ ትልቅ ጥቅም

አለው” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ tewdros takele1 ደቂቃ ንባብ ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን “በሜዳችንና በደጋፊያችን ፊት እንድንጫወት የሚቻለውን ሁሉ ጥረት እንዲደረግ ማስቻል ቀጣይ የቤት ስራ እንደሆነ መጠቆም እወዳሃለው” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ tewdros takele1 ደቂቃ ንባብ English Article/ Transfer news/ U -17 ብሄራዊ ቡድን/ Uncategorized/ መቐለ 70 እንደርታ/ መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች የሊጉ ኮኮብ ጎል አስቆጣሪ ወደ መቻል ለመምራት ተስማማች itsum Wadu fitsum wadu1 ደቂቃ ንባብ ቃለመጠይቅዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ኳስ ተጫዋች ባልሆን ኪቦርድ እና ድራም እጫወት

ነበር። የምፈራው አጥቂ የለም ሮማን አምባዬ itsum Wadu fitsum wadu1 ደቂቃ ንባብ ዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች ሸገር ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾች አስፈርሟል itsum Wadu fitsum wadu1 ደቂቃ ንባብ ዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች የሴቶች የዝውውር ዜና itsum Wadu fitsum wadu1 ደቂቃ ንባብ English Article/ Transfer news/ U -17 ብሄራዊ ቡድን/ Uncategorized/ መቐለ 70 እንደርታ/ ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል tewdros takele1 ደቂቃ ንባብ ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር

ሊግየጨዋታ ዘገባ ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል tewdros takele1 ደቂቃ ንባብ ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ admin1 ደቂቃ ንባብ መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘርአይ ሙሉ በቴክኒክ አማካሪነት ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሷል admin1 ደቂቃ ንባብ English Article English Article/ Transfer news/ U -17 ብሄራዊ ቡድን/ Uncategorized/ መቐለ 70 እንደርታ/ English Article Walyas Secure AFCON Qualification Spot; Coach Yohannes Calls for Diaspora Talent admin1 ደቂቃ

ንባብ English ArticleFIFA FIFA Forward report confirms massive boost to football development worldwide Mussie Girmay2 ደቂቃ ንባብ English ArticleFIFA World Cotton Day: FIFA to turn “world’s spotlight” on African cotton producers Mussie Girmay2 ደቂቃ ንባብ English ArticleFIFA FIFA Council takes key decisions on FIFA World Cup™ editions in 2030 and 2034 Mussie Girmay4 ደቂቃ ንባብ French Article ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ ሀምራዊ ለባሾቹ እና

የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል tewdros takeleMay 15, 20261 ደቂቃ ንባብ19 በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ ድል ሲያሳኩ የመቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። በሳምንቱ የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታን ከ ኢትዮጵያ መድን ያገናኘ ሲሆን በንፅፅር ኢትዮጵያ መድኖች የተሻለ እንቅስቃሴ ያደረጉ ቢመስልም በሙከራ ረገድ ግን ተመሳሳይ ባህሪን በመጀመሪያው አጋማሽ ሁለቱም ቡድኖች አሳይተዋል። ከዕረፍት መልስ ጨዋታው ሲመለስ የተሻለ 67ኛው ደቂቃ

ላይ ተቀይሮ የገባው ሳሙኤል ሳሊሶ ከማዕዘን ያሻማውን ኳስ ጋናዊው ተከላካይ እስማኤል አብዱልጋኒዮ ወደ ጎልነት ለውጦ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌውን ቡድን መሪ ማድረግ ችሏል። የተጫዋች ለውጥን ካደረጉ በኋላ በይበልጥ በሽግግር መንቀሳቀስን የጀመሩት ሞዓም አናብስቱ 84ኛው ደቂቃ ከቀኝ የሜዳው ክፍል የተገኘውን የቅጣት ምት አሰጋኸኝ ጴጥሮስ አሻምቶ ፍሬዘር ካሳን ጨርፋ የመጣችን ኳስ ተቀይሮ የገባው ብርሀኑ አዳሙ የአቻነት ጎል በማድረግ በመጨረሻም 1ለ1 ጨዋታው ሲጠናቀቅ ውጤቱም ለመቐለዎች እጅግ አስከፊ ሆኗል። ሌላኛው በአዲስ አበባ ስታዲየም የተከናወነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሸገር ከተማ

መርሀግብር ሀምራዊ ለባሾቹ ከሽንፈት ወደ ድል የመጡበትን ወሳኝ ነጥብ አስመዝግበዋል። 9ኛው ደቂቃ ላይ ሳይመን ፒተር ታግሎ የሰጠውን ናትናኤል ዳንኤል ከጀርባው ለተገኘው አዲስ ግደይ ሰጥቶት ንግድ ባንክን ቀዳሚ አድርጓል። ከዕረፍት መልስ ጨዋታው ሲቀጥል ሸገሮች የንግድ ቤንኩ የግብ ዘብ ጊቢ ጆቤ በናትናኤል ዘለቀ ላይ ሳጥን ውስጥ በሰራው ጥፋት የተሰጠን የፍፁም ቅጣት ምት ሔኖክ አዱኛ ካመከናት ከውስን ደቂቃ በኋላ 54ኛው ደቂቃ አብዱላሂ ዲያካም ከራሱ ሜዳ በረጅሙ ያሻገረውን ኳስ ሳይመን ፒተር እንደምንም ወደኋላ ሰጥቶት ናትናኤል ዳንኤል ለንግድ ባንክ ሁለተኛ

የአመቱ ደግሞ አስራ አንደኛ ጎሉ በማድረግ ጨዋታው ወደ 2ለ0 ተለውጧል። ቀስ በቀስ የተጫዋቾችን ለውጥ በማድረግ ወደ ጨዋታ ቅኝት የገቡት ሸገሮች 78ኛው ደቂቃ ላይ ናትናኤል ዘለቀ በረጅሙ የጣለውን ኳስ የንግድ ባንኮቹ ተከላካዩ አብዱላሂ ዲያካም እና የግብ ዘቡ ጊቤ ጆቤ አለመናበባቸውን ተከትሎ ኳሱን ፈጥኖ ያገኘው ቢኒያም ፍቅሩ ወደ ግብነት ቀይሮ በመጨረሻም ጨዋታው በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገዱ ንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቋል። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሜዳ ላይ በተደረገ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ 2ለ0 በሆነ ውጤት ድሬዳዋ ከተማን አሸንፏል። ከዕረፍት

በፊት 47ኛው ደቂቃ ላይ መሐመድ ኑርናስር በግራው የሜዳ ክፍል መሳን አገኘሁ ላይ በሰራው ጥፋት የተገኘውን የቅጣት ምት ፍፁም ፍትህአለሙ ወደ ጎልነት ለውጧት የጣናውን ሞገድ ቀዳሚ ሲያደርግ ከዕረፍት መልስ ደግሞ 58ኛው ደቂቃ ራሱ አንተነህ ተፈራ በረጅሙ አሻግሮ በድጋሚ ወንድወሰን በለጠ መልሶ በረጅሙ የሰጠውን ኳስ ከሳጥኑ ጠርዝ አንተነህ ተፈራ እጅግ አስገራሚ ጎልን ፍሬው ጌታሁን መረብ ላይ በማስቀመጥ ጨዋታው በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው ቡድን የበላይነት ተጠናቋል። አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለን ከቅጣት መልሰው ማግኘት ያልቻሉት ድሬዳዋ ከተማዎች አሁንም ከገቡበት የወራጅ ቦታ

መውጣት አልቻሉም። ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል Subscribers Explore more ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ 52ኛው የሸገር ደርቢ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል tewdros takele1 ደቂቃ ንባብ ሲዳማ ቡናነጌሌ አርሲዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫየጨዋታ ዘገባ ሲዳማ ቡና አራተኛው የግማሽ ፍፃሜ ተፈላሚ ሆኗል ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫ ኢትዮጵያ መድን ሦስተኛው የግማሽ ፍፃሜ ተፈላሚ ሆኗል Uncategorized ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም ራሳቸውን አገለሉ ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል በሳምንቱ

የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ…. tewdros takele1 ደቂቃ ንባብ ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት…. admin1 ደቂቃ ንባብ መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘርአይ ሙሉ በቴክኒክ አማካሪነት ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሷል አሰልጣኙን ያሰናበተው መቐለ 70 እንደርታ ሌላ ሹመትን ፈፅሟል። በያዝነዉ የዉድድር አመት ደካማ…. admin1 ደቂቃ ንባብ መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር

ሊግ መቐለ 70 እንደርታ አሰልጣኙን አሰናብቷል መቐለ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ሲያሰናብት ሌላ አሰልጣኝ ለመቅጠር ጥረት ጀምሯል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…. admin1 ደቂቃ ንባብ English Article French Article ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘርአይ ሙሉ በቴክኒክ አማካሪነት ወደ

ፕሪምየር ሊጉ ተመልሷል Weekly Newsletter Excepteur sint occaecat cupidatat non proident © Copyright 2026 HatrickSport.. All rights reserved.

Ethiopian Premier League, Commercial Bank, Bahir Dar City, football news, league standings, Ethiopian football, match reports

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Are you human? Please solve:Captcha


Secret Link

Warning: foreach() argument must be of type array|object, null given in /home/misryoum/public_html/wp-content/plugins/wp-defender/src/component/class-network-cron-manager.php on line 216